📌JOIN BIBLE 101 FOR BIBLE DISCUSSIONS.
📌JOIN FOCUS ROOMS FOR SILENT READING AND PRAYER MEDITATION SESSIONS.
Cross before Crown.
ከአክሊል በፊት መስቀል አለ::
"መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ።"
— ራእይ 22:17
"ክርስቶስ ኢየሱስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ” የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ ከኀጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ።
— 1 ጢሞ 1:15
"በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ።"
— 2 ቆሮ 5:15
"ኢየሱስም፡— ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።"
— የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26
"ስለ ራሳቸው መናገር ለማይችሉት፣
ለችግረኞችም ሁሉ መብት ተሟገት።
ተናገር፤ በቅንነትም ፍረድ፤
የምስኪኖችንና የድኾችን መብት አስከብር።”
— ምሳሌ 31:8-9
— የሐዋርያት ሥራ 20: 24
— ወደ ገላትያ ሰዎች 02:20-21
if the data has not been changed, no new rows will appear.
Day | Followers | Gain | % Gain |
---|---|---|---|
June 28, 2024 | 1,880 | +76 | +4.3% |
May 26, 2024 | 1,804 | +54 | +3.1% |
April 23, 2024 | 1,750 | +55 | +3.3% |
March 15, 2024 | 1,695 | +46 | +2.8% |
February 22, 2024 | 1,649 | +38 | +2.4% |
February 05, 2024 | 1,611 | +39 | +2.5% |
January 19, 2024 | 1,572 | +33 | +2.2% |
January 02, 2024 | 1,539 | +41 | +2.8% |
December 18, 2023 | 1,498 | +51 | +3.6% |
December 02, 2023 | 1,447 | +52 | +3.8% |