MORNING PRAYER/ የማለዳ ፀሎት on Clubhouse

MORNING PRAYER/ የማለዳ ፀሎት Clubhouse
1.1k Members
Updated: Feb 20, 2024

Description

“Pray without ceasing"

ይህ ክፍል በየዕለቱ ለሁለት ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከማለዳው አስራ አንድ ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ የፀሎት ቤት ነው

በጸሎቴም ቤት ደስ አሰኛቸዋለሁ፤ ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የሚሆን የጸሎት ቤት ይባላልና የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውንና ሌላ መሥዋዕታቸውን በመሠዊያዬ ላይ እቀበላለሁ።

በየማለዳው የዕለት ስንቃችንን ለመቀበል በብርሃኑ ብርሃንን ለማየት በቃሉ መብራት መንገዳችንን እያቀናን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንሞላለን

እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ በክርቶሰ ኢየሱስ በኩል የገለጠው ፍቅር ዛሬም ህያው ነው

እግዚአብሔር ፍቅር ነው በርሱ ዘንድ ጥላቻ ፣ አመፃና ክፋት የለም

እግዚአብሔር ለዓለም ሁሉ ድነት አንድ ልጁን ኢየሱስ ክርሰቶስን በመስጠት በርሱ በኩል ከሰው ልጆች ሁሉ ጋር
እርቅ ፈፅሟል

አንተም/ አንቺም ይህንን የተገለጠ ፍቅር በምህረት ለመቀበል ወደፀጋው ዙፋን ፊት በእምነት አሁን ቅረቡ

ይህ የጸሎት መሰዊያ በእግዚአብሔር አምሳል ለተፈጠረ በሙሉ ክፍት ነው

“This is the confidence we have in approaching God: that if we ask anything according to his will, he hears us.”

“በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል።”
‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭5‬:‭14‬ ‭

“If you remain in me and my words remain in you, ask whatever you wish, and it will be done for you.”
‭‭John‬ ‭15‬:‭7‬

“በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭15‬:‭7‬ ‭

Last 30 Records

Day Members Gain % Gain
February 20, 2024 1,192 +84 +7.6%
January 06, 2024 1,108 +101 +10.1%
November 23, 2023 1,007 +67 +7.2%
October 21, 2023 940 +85 +10.0%
September 21, 2023 855 +167 +24.3%
August 22, 2023 688 +174 +33.9%
July 20, 2023 514 +205 +66.4%
June 25, 2023 309 +106 +52.3%

Charts

Some Club Members

More Clubs