Alex Chu on Clubhouse

Updated: Aug 22, 2023
Alex Chu Clubhouse
64 Followers
86 Following
@chu203 Username

Bio

ዕውሮችንም በማያውቋት መንገድ አመጣቸዋለሁ፥ በማያውቋትም ጎዳና እመራቸዋለሁ፤ በፊታቸውም ጨለማውን ብርሃን አደርጋለሁ፥ ጠማማውንም አቀናለሁ። ይህን አደርግላቸዋለሁ፥ አልተዋቸውምም።

ኢሳይያስ 42:16

“እግዚአብሔር ሆይ፤ የሥርዐትህን መንገድ አስተምረኝ፤ እኔም እስከ መጨረሻው እጠብቀዋለሁ። ሕግህን እንድጠብቅ፣ በፍጹም ልቤም እንድታዘዘው፣ ማስተዋልን ስጠኝ። በእርሷ ደስ ይለኛልና፣ በትእዛዝህ መንገድ ምራኝ።”

‭‭መዝሙር‬ ‭119‬:‭33‬-‭35‬ ‭:7

ኢሳይያስ 54:7

ጥቂት ጊዜ ተውሁሽ፥ በታላቅም ምሕረት እሰበስብሻለሁ።

Member of

More Clubhouse users