“Now the end of the commandment is charity out of a pure heart, and of a good conscience, and of faith unfeigned:”
— 1 Timothy 1:5
(እራሴን በጣም አከብራለሁ።)
🇪🇹🇱🇧🇲🇬🇹🇷
⁸ I will instruct thee and teach thee in the way which thou shalt go: I will guide thee with mine eye.
💛
እረኛ 🐃🐐🐑
ሕዝቅኤል 12:2-4
[2] “የሰው ልጅ ሆይ፤ በዐመፀኛ ሕዝብ መካከል ተቀምጠሃል፤ የሚያዩበት ዐይን አላቸው፤ ነገር ግን አያዩም፤ የሚሰሙበትም ጆሮ አላቸው፤ ነገር ግን አይሰሙም፤ ዐመፀኛ ሕዝብ ናቸውና። [3] “ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፤ እነርሱ እያዩህ በቀን ጓዝህን ጠቅልለህ ለመሰደድ ተዘጋጅ፤ ካለህበትም ስፍራ ተነሥተህ ወደ ሌላ ቦታ ሂድ፤ ዐመፀኛ ቤት ቢሆኑም ምናልባት ይህን ያስተውሉታል። [4] በቀን እያዩ ጓዝህን እንደ ስደተኛ ጓዝ አውጣው፤ በምሽትም እያዩህ ስደተኛ እንደሚወጣ ውጣ።
[6] በፊታቸው ጓዝህን በትከሻህ ላይ አስቀምጥ፣ በምሽትም ተሸክመህ ውጣ። ለእስራኤል ቤት ምልክት አድርጌሃለሁና ምድሪቱን እንዳታይ ፊትህን ሸፍን።”
if the data has not been changed, no new rows will appear.
Day | Followers | Gain | % Gain |
---|---|---|---|
June 15, 2024 | 4,349 | +81 | +1.9% |
May 12, 2024 | 4,268 | +135 | +3.3% |
March 26, 2024 | 4,133 | +41 | +1.1% |
March 08, 2024 | 4,092 | +98 | +2.5% |
February 15, 2024 | 3,994 | +64 | +1.7% |
January 29, 2024 | 3,930 | +1,230 | +45.6% |
January 25, 2023 | 2,700 | +100 | +3.9% |
January 06, 2023 | 2,600 | +100 | +4.0% |
October 24, 2022 | 2,500 | +100 | +4.2% |
October 01, 2022 | 2,400 | +100 | +4.4% |