Yadi Nafkot on Clubhouse

Updated: Jun 6, 2024
Yadi Nafkot Clubhouse
1.5k Followers
484 Following
Jun 5, 2021 Registered
@yadi_nafkot Username

Bio

Have you Accepted Jesus Christ as your Lord and Savior??
************************************

እኛ 🤔

“እናንተ በበደላችሁና በኀጢአታችሁ ምክንያት ሙታን ነበራችሁ፤ በዚህም፣ የዓለምን ክፉ መንገድ ተከትላችሁ፣ በአየር ላይ ላሉት መንፈሳውያን ኀይላት ገዥ ለሆነውና አሁንም ለእግዚአብሔር በማይታዘዙት ሰዎች ላይ ለሚሠራው መንፈስ እየታዘዛችሁ ትኖሩ ነበር። ኤፌሶን‬ ‭2‬:‭1‬-‭2‬ ‭

“አረማውያን በነበራችሁበት ጊዜ ወዲያና ወዲህ በመነዳት ድዳ ወደ ሆኑ ጣዖታት እንደ ተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ። ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገር፣ “ኢየሱስ የተረገመ ነው” የሚል የለም፤ እንደዚሁም በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር፣ ማንም “ኢየሱስ ጌታ ነው” የሚል እንደሌለ እነግራችኋለሁ።” 1 ቆሮንቶስ‬ ‭12‬:‭2‬-‭3‬ ‭

“ከእግዚአብሔር ጥበብ የተነሣ ዓለም በገዛ ጥበቧ እግዚአብሔርን ማወቅ ስለ ተሳናት፣ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ያድን ዘንድ የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአል።” 1 ቆሮንቶስ‬ ‭1‬:‭21‬ ‭
*************************************

ወንጌል 🙏🙏

“ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ፣ በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” ሮሜ‬ ‭1‬:‭3‬-‭4‬ ‭

“በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው።” ሮሜ‬ ‭1‬:‭16‬ ‭

“…..ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤ ተቀበረ፤ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈውም በሦስተኛው ቀን ተነሣ፤” 1 ቆሮንቶስ‬ ‭15‬:‭3‬-‭4‬ ‭
*************************************

እኛ ወንጌሉን ስንቀበል 🙏

“ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።” ዮሐንስ‬ ‭1‬:‭12‬ ‭
************************************

ወንጌሉን ለማይቀበል 🥺😢😭

“እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።” ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭17‬-‭18‬

“አብ ወልድን ይወድዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። በወልድ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በላዩ ይሆናል እንጂ ሕይወትን አያይም።” ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭35‬-‭36‬ ‭
**************************************

ተስፋችን 🙌🏼🙌🏼🙌🏼

“ከዚህ በኋላ አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር አየሁ፤ የመጀመሪያው ሰማይና የመጀመሪያዪቱ ምድር ዐልፈዋልና፤ ባሕርም ከእንግዲህ ወዲህ አይኖርም። ቅድስቲቱ ከተማ፣ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ለባሏ እንደ ተዋበች ሙሽራ ተዘጋጅታ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ። ደግሞም እንዲህ የሚል ታላቅ ድምፅ ከዙፋኑ ሲወጣ ሰማሁ፤ “እነሆ፤ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሰዎች መካከል ነው፤ እርሱ ከእነርሱ ጋር ይኖራል፤ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ፤ እግዚአብሔር ራሱም ከእነርሱ ጋር ይኖራል፤ አምላካቸውም ይሆናል። እንባን ሁሉ ከዐይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት ወይም ሐዘን ወይም ልቅሶ ወይም ሥቃይ አይኖርም፤ የቀድሞው ሥርዐት ዐልፎአልና።” በዙፋኑ ላይ የተቀመጠውም፣ “እነሆ፤ እኔ ሁሉን ነገር አዲስ አደርጋለሁ” አለ፤ ደግሞም፣ “ይህ ቃል የታመነና እውነት ስለ ሆነ ጻፍ” አለ። ራእይ‬ ‭21:1-5‬ ‭

Last 10 Records

if the data has not been changed, no new rows will appear.

Day Followers Gain % Gain
June 06, 2024 1,562 +10 +0.7%
May 04, 2024 1,552 +15 +1.0%
March 21, 2024 1,537 +3 +0.2%
March 04, 2024 1,534 +17 +1.2%
February 11, 2024 1,517 +9 +0.6%
January 24, 2024 1,508 +12 +0.9%
January 08, 2024 1,496 +11 +0.8%
December 23, 2023 1,485 +14 +1.0%
December 07, 2023 1,471 +18 +1.3%
November 23, 2023 1,453 +16 +1.2%

Charts

Member of

More Clubhouse users