ቁምጣዬ ተቀዷአል መርፌውን ይዘሽ ነይ የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደለም ወይ አሌክስ አብርሀም "...ዘመናዊነት የሰው መብት መንካት ፣ ተንኮል ማሰብ እና ሰውን ማስቀየም አይደለም ከሰዎች ጋር ተፋቅሮ እና ተስማምቶ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ አንድ ሆኖ መኖር ለ'ኔ ዘመን የማይሽረው ዘመናዊነት ነው።" - 👑🥇🎤 ኢዮብ መኮንን