Selamu Duguna on Clubhouse

Updated: Aug 15, 2023
Selamu Duguna Clubhouse
152 Followers
143 Following
Jun 6, 2021 Registered
@soulishaa Username

Bio

Everything is loading. If you want to know me, close well unless impossible .
Like flower 🌷 in my heart many things found.
“ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥13
አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን/እንዴት እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ሁሉን አይቻለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ ( 2x)

ሸለቆ ተራራው ከፍታው ዝቅታው
አቤት ከእርሱ ጋራ
ከፊት ከፊት ሲሄድ እጄን ይዞ እኔን እየመራ አዎ
አይቻለሁኝ ጥበቃውን ምህረቱን ለልጁ እንዳበዛ
ዛሬም ቢሆን አምነዋለሁ አይተወኝም እንዲሁ እንደ ዋዛ

አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ ( 2x)

ከእናቱ ቤት ከአባቱ ከዘመዱ አብርሃምን ብቻውን ጠራና
እኔ ወደ ማሳይህ አገር ሂድ ብሎ አዘዘና አዎ
ቃልኪዳን ገባለት ሊባርከው ለዘሩ ምድርን ሊያወርሰው
እንደ ተናገርው የብዙ አባት አደረገው

አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ ( 2x)

በቃሉ ተናግሮኝ ጠብቄው በፀሎቴ ምንም አልነሳኝም
አባት አለኝ ብዬ ተመክቼ አላሳፈረኝም አዎ
በፍፁም አልሰጋም ትደላደልኩ በአባቴ ቤት እግሬ ተተከለ
ነገም ለሚሆነው አልፈራም አማኑኤል አለ

አዝ፦ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ
አምና ነው ካቻ አምና ነው ክንዱን አይቻለሁ ( 2x)

Invited by: Eyasu _

Last 10 Records

if the data has not been changed, no new rows will appear.

Day Followers Gain % Gain
August 15, 2023 152 -1 -0.7%
August 04, 2022 153 +1 +0.7%
June 28, 2022 152 -5 -3.2%
May 22, 2022 157 -1 -0.7%
April 14, 2022 158 +3 +2.0%
February 20, 2022 155 +1 +0.7%
December 02, 2021 154 +7 +4.8%
October 23, 2021 147 +6 +4.3%
September 17, 2021 141 +76 +117.0%

Charts

Member of

More Clubhouse users