Sancho Dave on Clubhouse

Updated: Jun 9, 2024
Sancho Dave Clubhouse
777 Followers
247 Following
Oct 9, 2021 Registered
@sanchodave Username

Bio

Ethio-Canadian 🇨🇦🇪🇹

ጴንጤ እንደ ወረደ - I’m not ashamed of being a follower of Christ.

በተረፈ Love God, Love people is my motto.

ነብይ በገዛ ሃገሩ አክብራለሁ

ለሞተለት ጌታ ለመኖር ምርጫው ያደረገ ወጣት

በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እግዚአብሔርን ማመስገን እና ማገልገል የሁልጊዜ ምርጫዎቼ ናቸው

ከሁለት ሰዎች ጋር ማውራት ይከብደኛል - ዘረኛ እና በነገር ሁሉ የሚያጉረመርም ሰው

ዋና ዋና የሳንቾ መገኛ ቦታዎች:-

ህፃናት ባሉበት❤️፣ ኩሽና ውስጥ (አዲሱ ትርጉም ኪችን ይለዋል) 🧅🥬🍅🥩🍲🔪፣ ህብረት እና ሳቅ ባለበት😂😂፣ አምልኮ ባለበት🎤🥁🎸🎹🎼🎺፣ እግዚአብሔር በሚጠራበት ሁሉ፣ Manchester United በሚጫወትበት ⚽️

ደካማ ጎኑ:- እንደ አጋጣሚም ቢሆን Mall ገብቶ ጫማ ወይም ልብስ ሳይገዛ መውጣት አይችልም - የመዘነጥ መንፈስ በጣም ሲለሚዋጋው ፀልዩለት😉

Last 10 Records

if the data has not been changed, no new rows will appear.

Day Followers Gain % Gain
June 09, 2024 777 +52 +7.2%
July 11, 2023 725 +52 +7.8%
October 09, 2022 673 +28 +4.4%
August 15, 2022 645 +48 +8.1%
July 09, 2022 597 +37 +6.7%
June 02, 2022 560 +64 +13.0%
April 25, 2022 496 +62 +14.3%
March 18, 2022 434 +169 +63.8%
January 19, 2022 265 +73 +38.1%
December 13, 2021 192 +107 +125.9%

Charts

Member of

More Clubhouse users