Nigat K. on Clubhouse

Updated: Nov 17, 2023
Nigat K. Clubhouse
7 Followers
7 Following
@nigatt Username

Bio

- በትላንትናና በዛሬ ገናም ባልመጡ ቀናት [በነ ነገ] ውስጥ ያለሁ ወይንም የምኖር ትዝታ [የትዝታ ቢጤ] ነኝ።

ሥነ ጽሁፍ - ግጥማዊ ሃሳብ ወስሜት ወሀተታ ልቦና ወምናምን ወቅብርጥስ ወጅኒ ወገለመሌ [በጥቕሉ ነገረ ህይወት] ይማርከኛል - ትርጉም በሌላት ዓለም ትርጉም እንደሚሻዕ ያደርገኛል ...አይኖች በሸሿቸው ገፆች መሀል ቃል ከቃል [በሌት አንቅቶ] ያዳራኛል - በእልፍ ሳቆት/ች/ መሀል በተሳቆት የምትሸራተት ኮሳሲት እንባ አድርጎ ሰርቶኛል ...

ማ? 'ኔንጃ'ቦ!

የማርያም አክስት የሰይጣን አጎት የእየሱስ ወንድም ነኝ ...አዳም አፍ የፈታባትን የመጀመሪያይቱን ግዕዝ ቃል "እኔ" አበጀሁ። ኦ ተፈጀሁ!!

Member of

More Clubhouse users