ኢየሱስ ጌታ ነው on Clubhouse

Updated: Sep 27, 2023
ኢየሱስ ጌታ ነው Clubhouse
25 Followers
6 Following
@naiy78 Username

Bio

የተተወለት እንደኔ በደል ኃጢአቱ
ያልታሰበበት እንደኔ በደል ኃጢአቱ
ያምጣ ውዳሴ ምስጋና ለቸርነቱ
ያምጣ ሽብሸባ እልልታ ለበጎነቱ

የዕብራውያን መልዕክት ጸሐፊ፦
♦ዕብ 1፥ 1-2 "ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር ... ለአባቶቻችን በነብያት ተናግሮ ... በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤"
♦ዕብ 8፥ 13 "አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ሊጠፋ ቀርቦአል"
♦ዕብ 10፥ 25 "... ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ"
♦ዕብ 10፥ 37 "ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም..."
ያዕቆብ፦
♦ያዕ 5፥ 8፣ 9 "ልባችሁን አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና። ... እነሆ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል"
ዮሐንስ፦
♦1ዮሐ 2፥ 8 "ጨለማው ያልፋልና እውነተኛውም ብርሃን አሁን ይበራል"
♦1ዮሐ 2፥ 17 "አለሙም ምኞቱም ያልፋሉ ..."
♦1ዮሐ 2፥ 18 "ልጆች ሆይ መጨረሻው ሰዓት ነው..." (1ዮሐ 2፥ 18፤ (ከማቴ 24፥ 23-34 ጋር አነጻጽሩ፤ 1ዮሐ 4፥ 3፤ ከ2ተስ 2፥ 7 ጌታ ኢየሱስ ይመጣል

Member of

More Clubhouse users