የመማፀኛ ከተማ on Clubhouse

የመማፀኛ ከተማ Clubhouse
425 Members
Updated: Mar 29, 2024

Description

በብሉይ ኪዳን በስህተት ሰው የገደለ ሰው በሌላ ሰው እንዳይገደል ሸሽቶ ነብሱን የሚያቆይበት ከተማ የመማፀኛ ከተማ ይባላል። በመማፀኛ ከተማ ከሆነ ከገዳዮቹ ያመልጣል። ከሞት ያመለጥንበት የአዲስ ኪዳኑ የመማፀኛ ከተማችን ኢየሱስ ነው። በእርሱ ካለን በህይወት እንኖራለን ከእርሱ ከወጣን እንሞታለን!
ፍቅር: የማይታየውን እግዚአብሔርን በሚታየው ሰው በኩል መውደድ!

“ማንም፦ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?” 1ኛ ዮሐ 4፥20
ትህትና: በትህትና ባልጀራ ከኔ ይሻላል በሚል አቆጣጠር ሌላውን አስበልጦ ማየት መቁጠር!

“ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤” ፊል 2፥3

Last 30 Records

Day Members Gain % Gain
March 29, 2024 425 +13 +3.2%
February 08, 2024 412 +10 +2.5%
December 24, 2023 402 +9 +2.3%
November 12, 2023 393 +5 +1.3%
October 12, 2023 388 +1 +0.3%
September 12, 2023 387 +4 +1.1%
August 14, 2023 383 +2 +0.6%

Charts

Some Club Members

More Clubs