ማይደረስበት ነገር ግን እናውቀው ዘንድ የተገባ
የመጨረሻ ሰፊ
የመጨረሻ ረዥም
የመጨረሻ ከፍ ያለ
የመጨረሻ ማይደረስበት ጥልቅ #የእግዚአብሔር_ፍቅር_ብቻ ነው።
ኤፌ 3:18&19
ጉዳዩ ሆኜ ከመጣ ከሰማይ
ጉዳዬ ሆኖ እኖራለሁ ምድር ላይ
What a blessing to be loved by God❤️
“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
— ኤፌሶን 2፥5
♥ 🌍
if the data has not been changed, no new rows will appear.
Day | Followers | Gain | % Gain |
---|---|---|---|
July 01, 2024 | 1,355 | +27 | +2.1% |
May 29, 2024 | 1,328 | +416 | +45.7% |