Mehari Mata on Clubhouse

Updated: Nov 15, 2023
Mehari Mata Clubhouse
1.2k Followers
2k Following
@eyemarkegn Username

Bio

ወንድሜ ሆይ የዘላለም ህይወት ማግኘት ስትችል ለምን ትሞታለህ? እንቺስ እህቴ ሆይ ጊዜ ተሰጥቶሽ ለምን ትዘናጊያለሽ ጊዜ ወስደሽ ብታስቢበት አይሻልም ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር ሁሌም እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻልና እስኪ ጊዜ ስጪው

እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።
መዝ 105 : 1-3

ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።
መዝሙረ ዳዊት 24: 6

“እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ፤”
— ዮሐንስ 1፥16

“የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።” ኢያሱ 1፥8

“ፊልጶስ ናትናኤልን አግኝቶ፦ ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል አለው።”
— ዮሐንስ 1፥46

እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ። ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። 2ጢሞ 2:1-7

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wongeladvocate.Bible

http://books.good-amharic-books.com/sobbing-1.PDF

https://wikimezmur.org/am/Agegnehu_Yideg/Hallelujah_Talaq_Neh/Yemechereshayie

በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።
— መዝሙር 90፥14

እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ።
(ዮሐንስ 16:1)

Last 10 Records

if the data has not been changed, no new rows will appear.

Day Followers Gain % Gain
November 15, 2023 1,274 +34 +2.8%
November 05, 2023 1,240 +28 +2.4%
October 27, 2023 1,212 +16 +1.4%
October 18, 2023 1,196 +24 +2.1%
October 10, 2023 1,172 +24 +2.1%
October 02, 2023 1,148 +23 +2.1%
September 24, 2023 1,125 +37 +3.5%

Charts

Member of

More Clubhouse users