❤❤ ድመቅ ❤❤ ባንተ መኖር እኔ ልኖር ምስያህ ሊገለጥ ጭርሱን ሳትዋጥ መልኬን ሸፍነህ አካላቴን ወርሰህ እኔን ዋጠኝና ባንተነትህ ድመቅ በሙሉ ተውቤህ ሰው ሁሉ ይደነቅ 🖊 ኤልዳና