Biruk Amare on Clubhouse

Updated: Mar 21, 2024
Biruk Amare Clubhouse
1.9k Followers
2.2k Following
@biruk.amare Username

Bio

የኔ አምላክ ህያው ነው ዛሬም ይሰራል!
God is the author of my life and I'm his craftsmanship.
Worship is my lifestyle.

"1 Blessed be Yahweh, my rock, who teaches my hands to war, and my fingers to battle:" Psalms 144:1

ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። ገላትያ 2:20

የጌታችንም ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ካሉ ከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ። ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ...
1 ጢሞቴዎስ 1: 14-15

ሉቃስ 12
35: ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤
36: እናንተም ጌታቸው መጥቶ ደጁን ሲያንኳኳ ወዲያው እንዲከፍቱለት ከሰርግ እስኪመለስ ድረስ የሚጠብቁ ሰዎችን ምሰሉ።
37: ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላቸዋል።
38: ከሌሊቱም በሁለተኛው ወይም በሦስተኛው ክፍል መጥቶ እንዲሁ ቢያገኛቸው፥ እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው።
39: ይህን ግን እወቁ ባለቤት በምን ሰዓት ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ፥ ቤቱም እንዲቆፈር ባልፈቀደም ነበር።
40: እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።

ሙሽራው እየሱስ ወደ በጉ ሰርግ ሊወስደን በቅርቡ ይመጣል እና ነቅተን እንጠብቀው!!
ራእይ 22:7 "እነሆም፥ በቶሎ እመጣለሁ። የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፁዕ ነው፡ አለኝ።"

2 ጴጥሮስ 3
9: ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።10: የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል።11-12: ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኰላችሁ፥ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤ 13: ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።

ራእይ 1:3
ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው። 👂

ራእይ 2:29
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።

እግዚአብሔር ክብሩን ለአህዛብ ሁሉ በቅርቡ ይገልጣልና የክብሩ መገለጫ ለመሆን ተዘጋጁ!!🔥🔥🔥
ሚልክያስ 3:17-18 "እኔ በምሠራበት ቀን እነርሱ የእኔ ገንዘብ ይሆናሉ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ሰውም የሚያገለግለውን ልጁን እንደሚምር፥ እንዲሁ እምራቸዋለሁ። ተመልሳችሁም በጻድቁና በኃጢአተኛው መካከል፥ ለእግዚአብሔር በሚገዛውና በማይገዛው መካከል ትለያላችሁ።"

ግጥም

መንፈሱ ምን አለህ አንተስ እንዴት ሰማህ
የምድሩ ተመቸህ ወይስ ከሰማይ ተስማማህ?
ጌታ ልመጣ ነው እያለህ ተዘጋጅ
በምድር ሁሉ ላይ ልገልጠው የእኔን እጅ
አሁንም ከሆነ እያሰብክ ጠፊውን
አልገባህም በቃ ህይወት በዚህ አለም
ጥቂት እንደሆነ እንደጉም የሚበን
መንፈሱ ምን አለሽ አንቺስ እንዴት ሰማሽ
የምድሩ ተመቸሽ ወይስ ከሰማይ ተስማማሽ?
ጆሮ ያለው ይስማ ያ የሚለውን ድምጽ
እንስማ እንታዘዝ አንገኝ ስናምጽ
ሞፈሩን አንስተን ወደፊት እንሂድ እንጂ አናፈግፍግ
ጌታ የሰጠንን መክሊት እንስራበት ነፍሳት እንታደግ
መንፈሱ ምን አለን እኛስ እንዴት ሰማን
የምድሩ ተመቸን ወይስ ከሰማይ ተስማማን?
መንግስቱን ለማስፋት ለጌታ ምቾቱን ህይወቱን የሰጠ
የእግዚአብሔርን ፈቃድ በምድር ቁሳቁስ ከቶ ያለወጠ
ከአለም ጠቢባን ሁሉ እጅግ ልቋል
በሰዎች ሁሉ ፊትም ዋጋውን ሊሰጠው እየሱስ ይመጣል!!!

Last 10 Records

if the data has not been changed, no new rows will appear.

Day Followers Gain % Gain
March 03, 2024 1,914 +32 +1.8%
February 10, 2024 1,882 +52 +2.9%
January 24, 2024 1,830 +32 +1.8%
January 07, 2024 1,798 +45 +2.6%
December 22, 2023 1,753 +40 +2.4%
December 07, 2023 1,713 +39 +2.4%

Charts

Member of

More Clubhouse users