በእርግጥ እርሱ ደዊያችንን ወሰደ ሕመማችንንም ተሸከመ እኛ ግን በእግዚአብሄር እንደ ተመታ እንደ ተቀሠፈ እንደ ተሰቃየም ቆጠርነው:: ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፍችን ተወጋ ስለ በደላችንም ደቀቀ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን::