~ አንዳንድ ሰዎች አሉ ፤ ሰዎች ሲያወሩ ዝምብለው የሚያዳምጡ ማውራት ሲፈልጉ ግን እነሱን እንደመስማት ምን የሚያረካ ነገር አለ!!
፠ሲሆን ይሆናል፤ሲቀር ይቀራል!!!
«ይቅርታ፣አመሰግናለሁ እና እሺ» በሰዓቱ እና በግዜው መተግበር ፤ ለዘላቃዊ የአዕምሮ ሰላም ዋናው መፍትሄ ነው።
፨ከማንም ምንም አንጠብቅ፤ ከኛ ሚጠበቅብንን ብቻ እናድርግ!!!
ሁሌም ሙዚቃዊነት!!!
ሁሌም መፅሐፋዊነት!!!
🇪🇹