የብርሃን እጆች on Clubhouse

የብርሃን እጆች Clubhouse
40 Members
Updated: May 22, 2024

Description

"በጎ በጎውን አውሩ" ብለዋል እማማ ❤️


በህይወት ውስጥ ለኛ ፍቅርን፣ በጎነትን፣ ቸርነትን ፣ አናም ሰው የመሆንን ምሳሌዎች እውነታ ፣ ሰው ሆነው ላሳዩን እና ላስተማሩን ደቂቃ ሰተን ልናነሳቸው ይገባል።

፤፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፤

-በህይወቶ የሚያውቁት ጥሩ ሰው አለ?
-የታዝባችሁትስ የፍቅር ምሳሌ የምትሏቸው ሰዎችስ?
-ደግነትን ያያችሁበት መንገደኛስ?
-ቸርነትን ያስተማሯችሁስ?
-ስለምትወዱትም ሰው ጥሩነት ልትነግሩን ትችላላችሁ።

ኑ! ስለነሱ ይምጡና ይንገሩን!

፤፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፤

ከጨለማው ተለይተው የተስፋ እጃቸውን ለዘረጉት። ሰው ሲባል አቤት ላሉት። ለሰው ልጅ ደግነት ምስክር ለሆኑት። የብርሃን እጆች።

ለ30 ደቂቃ ብቻ።
የፕለቲካና ሃይማኖታዊ ታሪኮችን አናስተናግድም።: ለግዜው ቦታ የለንም።
5 ደቂቃ።: ለማውራት እድል ካገኙ የክፍሉን የተገደበ ሰዐት ታሳቢ በማድረግ ለሌሎችም ሰዎች እድል በመስጠት እባኮትን ተባበሩን።
ከክለቡ አላማ ጋር የተገናኙ ታሪኮች ብቻ።:

Some Club Members

More Clubs