5፡22
-- 5ጂ
★ አንድ ዛፍ ሲወድቅ ሁሉም ሰው ድምፁን ይሰሙታል ጫካ የሞላው ዛፍ ሲያድግ ግን ማንም አይሰማውም ልብ በል ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት እድገትህን ሳይሆን ውድቀትን መከላከል ላለመቅረት ጥረት አድርግ !!!
ስለ ወልቃይት እና ራያ ከኔ ጋ ከማውራትህ በፊት እንዚህን አንብበህ ና
1. ምድር እና ነዋሪዎቿ፣ አፍሪካ፡ ደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ፣ በኤሊሴ ሬክለስ 1890
2. መንገዶች በአቢሲኒያ (በ1867 G.C የታተመ)
3. የዓባይን ምንጭ ለማወቅ ተጓዘ፡ በ1768 ዓ.ም፣ ቅጽ 3 በጄምስ ብሩስ
4. ትራክታተስ ትሬስ ታሪካዊዮ-ጂኦግራፊ (1634)፡ የአስራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን ታሪካዊ እና ጂኦግራፊያዊ ዘገባ ስለ ትግራይ፣ ኢትዮጵያ (Aethiopistische Forschungen) 1634
5. ኢትዮጵያ፡ መሬቱ፡ ህዝብ፡ ታሪክና ባህል፡ በዮሃንስ መኮንን
6. ክሪስቶፈር ክላፋም፡ ለውጥ እና ቀጣይነት በአብዮታዊ ኢትዮጵያ (ካምብሪጅ፡ ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ 1988 ገጽ 259)
7. አለም በካርታዎች፡ የካርታግራፊ ታሪክ፡ ጆን አር ማዳም
8. https://archive.org/details/liberaxumae00pari (መጽሐፈ አክሱም ክፍል አንድ)
9 Library of Congress የኢትዮጵያ ካርታ 1955 ዓ.ም
9. የቤተመፃህፍት ኮንግረስ ካርታ የኢትዮጵያ 1955 ዓ.ም (1963 ዓ.ም.)
10. የኢትዮጵያ ካርታ 1966 (ወይም 1974) የኮንግሬስ ቤተ መፃህፍት
11. የኢትዮጲያ ኮንግረስ ካርታ 1979-81
12. በ1928 (1933) በጣሊያን የተሰራ የኢትዮጵያ ካርታ
13. በ1928 (1933) በጣሊያን የተሰራ የኢትዮጵያ ካርታ
14. CA ካርታዎች 1961 EC እና 1969 G.C
if the data has not been changed, no new rows will appear.
Day | Followers | Gain | % Gain |
---|---|---|---|
September 07, 2023 | 127 | +29 | +29.6% |
October 12, 2022 | 98 | -2 | -2.0% |
August 17, 2022 | 100 | +13 | +15.0% |
July 11, 2022 | 87 | +3 | +3.6% |
June 04, 2022 | 84 | -1 | -1.2% |
April 27, 2022 | 85 | +5 | +6.3% |
March 20, 2022 | 80 | +18 | +29.1% |
January 21, 2022 | 62 | +4 | +6.9% |
December 14, 2021 | 58 | +5 | +9.5% |