Orthodox ተዋሕዶ Ethiopian 🇪🇹, EM engineer ስለ ሮጡም አይደለም አብዝተዉ ስላጨዱ ረድኤት ካንተ ዘንድ ነዉ ሰዉ አይከብርም ስለንግዱ! "እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ"። ማት ም24: ቁ22