አይደግምም ለዛሬ የትላንቱን ምህረት፤ ሌላ አዲስ አለው ከብልፅግናው ዘንድ። ሰቆ. 3:22-23 & ኤፌ 2:4-5 ከግንድ ጠርቀው ፈዋሹን ቢገርፉት፤ ቁስሉም ለፈውስ ነው ጅራፉን ለያዙት! ማቴ 27፥26 & ኢሳ 53፥5 ነብሳችን የቤት ስራችን