Abu Haile on Clubhouse

Updated: Nov 15, 2023
Abu Haile Clubhouse
126 Followers
103 Following
@me2014 Username

Bio

❤በለኒ መሐርኩከ በለኒ መሐርኩከ በእንተ ማርያም
እስመ አልቦ ዘእንበሌከ ዘይሜሕር ቃለ መድኃኔዓለም❤️

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ እናት ልጅዋን ትረሳለችን የወለደችውንስ አትምርምን፡፡
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
➣ምንም እናት ልጅዋን ምንም የሆዷን ፍሬ ባታስብ አንቺ ግን አስቢኝ አትርሺኝ ሁልጊዜም በልብሽ አኑሪኝ በአፍሽ የተጠራሁ በፊትሽም የተቀረጽሁ ልሁን፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ድንግል ሆይ የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው፡፡ ንግስት ሆይ የሚያከብሩሽ የከበሩ ናቸው፡፡ ንጽሕት ሆይ የሚቀድሱሽ ሁሉ የተቀደሱ ናቸው፡፡ ፍሥሕት ሆይ የሚመርቁሽ የተመረቁ ናቸው፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
➣ልዕልት ሆይ የሚያደንቁሽ የተደነቁ ናቸው፡፡ ውድስት ሆይ ለንግሥትነትሽ የሚገዙ ሁሉ የተባረኩ ናቸው፡፡
➣አሁንም ከስንፍና እንቅልፍ እንንቃ፡፡ የልጅሽ የወዳጅሽን ምሥጋና በሚያስቀር በክቡድ እንቅልፍ እንደ በድን አንሁን፡፡
➣ አንቺም ደግሞ ቀኝ እጅሽን ዘርጊ እኔን ከመኝታዬ ለማንሣት ከሰው ደም የተጸማ ጸላት ለጸሎት ሊነቁ በወደዱ ጊዜ ባይን ቅንድብ ላይ እንቅልፍ ያበዛልና፡፡
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አርጋኖን ዘሠሉስ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹

Member of

More Clubhouse users