መዝ-96-1-4 ለእግዚአብሔር አዲሰ ምሰጋናን አመሰግኑ ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግኑ እግዚአብሔር አመሰግኑ ሰሙንም ባርኩ ዕለት ዕለት ማዳኑን አዉርሩ ክብሩን ለአሕዛብ ተአምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ እግዚአበሔር ታላቅ ምሰጋናዉም ብዙ ነዉና በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነዉና