Berry Demssie on Clubhouse

Updated: Oct 21, 2023
Berry Demssie Clubhouse
2.4k Followers
874 Following
Mar 5, 2021 Registered
@berrybetty Username

Bio

✨NO GREATER LIFE OTHER THAN KNOWING JESUS!!!
———————————-

ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ
ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ
ከፍለህ አቋደስከኝ ህይወትህን
ቆርሰህ አካፈልከኝ ነፍስህን
ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል
ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል
መስዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ
ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ
ብልህ የመውደድ ልክ የፍቅር ዳርቻ
ህይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ
በክርስቶስ ብቻ!
ህይወቴ ተርፎልኝ ባንተ ፍቅር ብቻ!
ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ!
በክርስቶስ ብቻ!
በስቃይህ ብቻ!
በህማምህ ብቻ!
በክርስቶስ ብቻ::'


"ከጠላት ደጋግሞ መሳም ይልቅ የወዳጅ ማቁሰል ይታመናል::" ምሳሌ27:6

🎗Do Everything in love.

ሰው!
ሴት!
ሚስት!
እናት!
ልጅ!

አዲስ አበቤ🛖

Invited by: Jamari Jones

Last 10 Records

if the data has not been changed, no new rows will appear.

Day Followers Gain % Gain
October 09, 2022 2,400 +100 +4.4%
August 12, 2022 2,300 +100 +4.6%
July 11, 2022 2,200 +100 +4.8%
June 11, 2022 2,100 +100 +5.0%
May 07, 2022 2,000 +100 +5.3%
April 28, 2022 1,900 +100 +5.6%
March 27, 2022 1,800 +100 +5.9%
February 22, 2022 1,700 +100 +6.3%
December 14, 2021 1,600 +100 +6.7%
November 30, 2021 1,500 +100 +7.2%

Charts

Member of

More Clubhouse users