"ህሊና ይህን ካላስተዋለ በላጭ ኩሩ ነኝ ባይ ብዙ አለ" ኤሉ ወደ ልብህ ከተጓዝክ አደራህን በሆድ መንገድ አትሂድ......... ህልው ትሆን እንደው በ አእምሮ አድርገው ....አንዳንዴ ህይወት ውብ ባለ ቀለም ህልም ትመስላለች..... "ሰው በልቡ የታቀፈው ሀሳብ ፍሬ ነው አንተስ ምንድ ነው የታቀፍክ?" የፍቅር የትህትና መአዛ አለው?