"የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሯክችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የኑሮ አቸውንም ፍሬ. እየተመለከታችሁ በእምነታችሁ ምሰሉአቸው ። ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ዘለአለም ያው ነው ። ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰድ " ዕብ ( 13÷7 )