እፎይ-Psychologist Amanuel on Clubhouse

እፎይ-Psychologist Amanuel Clubhouse
59 Members
Updated: May 3, 2024

Description

ህይወትን በእፎይታ ዛሬ መጀመር!

ዛሬን ስታስብ በዉጣ ውረድ ሰለተሞላው ስላለፈው ሕይወትህ ልታስብ ትችላለህ። ህይወት ግን የትናንት ብቻ ሳትሆን የነገም ተስፋ ናት፤ የወደቀ ሚነሳበት፣ ያዘነ ሚፅናናበት፣ ተስፍ የቆረጠ ህይወቱ የሚለመልምበት።

አማኑኤል ገብረመስቀል (የስነልቦና ባለሙያ)
_____________________________________________________________

ህይወትዎን እፎይ ብለው መጀመር፣ መቀጠል ወይም መጨረስ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከእፎይ አፍሪካ የስነልቦና ማማከር አገልግሎት ሰጪ ጋር ህይወትዎን እፎይ ብለው ይጀምሩ፣ ይቀጥሉ ወይም ያጠናቅቁ!

በእፎይ አፍሪካ የሚያገኙት አገልግሎት:-

-የስነልቦና ማማከር አገልግሎት
-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማማከር አገልግሎት
-ጾታን መሰረት ለደረገ ጥቃት የህግ ማማከር አገልግሎት
-የስራ ፈጠራና የህይወት ክህሎት ስልጠና
-ሀገር ውስጥ ስላሉ የማማከር ቢሮዎች ጥቆማ መስጠት

ለበጠ መረጃ ድህረገጻችንን ይጎብኙ።
efoy-africa-psychological-service.business.site

እፎይ አፍሪካ የስነልቦና ማማከር አገልግሎት

Charts

Some Club Members

More Clubs