Tsi's Room on Clubhouse

Tsi's Room Clubhouse
63 Members
Updated: Feb 24, 2024

Description

ይህ የዕለተ ማክሰኞ [7pm(EAT), 8AM (PST) or 11AM (EST)] የመፅሃፍ ቅዱስ 📖🙏🏾ጥናት ህብረት ነዉ። ኑ አብረን የዕለት እንጀራችንን እንቁረስ። 💕🥰

___________________________________

“ወደ ጽዮን ተራራ ⛰፣ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም🌄፣ ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ መጥታችኋል 🌇፤ በደስታ ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት🙌🏾🎺፣ ስማቸው በሰማይ ወደ ተጻፈው 📖 ወደ በኵራት ማኅበር ቀርባችኋል፤ የሁሉ ዳኛ ⚖️ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር፣ ፍጹምነትን ወዳገኙት ወደ ጻድቃን መንፈሶች🙏🏾🤲🏽፣ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፣ እንዲሁም ከአቤል ደም የተሻለ ቃል ወደሚናገረው ወደ ተረጨው ደም 🩸ደርሳችኋል።” ዕብ‬. 12‬:‭22‬-‭24‬ ‭ NASV

“ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ የተፈተነ ድንጋይ፣ የመሠረት ድንጋይ፣ ለጽኑ መሠረት የሚሆን የከበረ የማእዘን ድንጋይ፣ በጽዮን አስቀምጣለሁ፤ በእርሱም የሚያምን አያፍርም።” ኢሳ.‬ ‭28‬:‭16‬ ‭NASV‬
✝️

Charts

Some Club Members

More Clubs