“አንዲት ሰዓት” በማቴ 26፡40
"አንዲት ሰዓት" ጌታ የትጋትን አስፈላጊነት አጽንዖት ለመስጠት የተጠቀመበት ቃል ነበር።
ለጊዜው "አንዲት ሰዓት" ማቴ 26: 40 ኅብረት በተሰጠን አቅም በጋራ ለመትጋት በምንፈልግ ሰዎች ፤ ለመተናነጽ በጎ ፈቃደኞች ሆነን በጋራ የምንገናኝበት መድረካችን ሆኖ የምንገለገልበት አውታር ነው።
በ “አንዲት ሰዓት” ማቴ 26፡40 ኅብረት ውስጥ ያለን ሁላችን ጌታ ኢየሱስ ለተማሪዎቹ ያቀረበውን ይኸውም "ለአዲት ሰዓት እንኳ አትተጉምን?" የሚል ጥያቄ ...በየዕለቱ ካለን 24 ሰዓት ውስጥ በመቀነስ በትጋት አቅማችን ልክ ቅዱስ ቃሉን በማንበብ ፤ በመስበክ፤ በመጸለይ እና ጌታን ከሚጠሩ ሁሉ ጋር [ ቤተ ዕምነት ሳንለይ] በኅብረት በመትጋት መልስ ለመስጠት እንሞክራለን።
ይቀላቀሉን! በጋራ እንትጋ። ፊቱን በግልም በኅብረትም እንፈልግ።
Day | Members | Gain | % Gain |
---|---|---|---|
May 05, 2024 | 125 | +1 | +0.9% |
February 18, 2024 | 124 | +1 | +0.9% |
January 04, 2024 | 123 | +1 | +0.9% |
November 20, 2023 | 122 | 0 | 0.0% |
October 19, 2023 | 122 | 0 | 0.0% |
September 19, 2023 | 122 | +2 | +1.7% |
August 21, 2023 | 120 | +3 | +2.6% |