We envisioned Eph. 4:12-13: "to equip the saints, to do the work of ministry, and to build up the body of Christ until all of us are united in the faith and in the full knowledge of God's Son, and until we attain mature adulthood and the full standard of development in the Messiah."
Dear participant and families, please follow these clubhouse rules
Be yourself. The authenticity of Clubhouse begins with the people.
Be respectful. This applies to every person, at all times.
Be inclusive. Tolerate, welcome, and consider diverse people and perspectives.
Build empathy and understanding. Engage in debates that are in good faith.
Foster meaningful and genuine connections. This is what Clubhouse is all about.
እርስ በእርስ መከባበር፣: ቅዱሳን በእግዚአብሔር የተወደዱና የተከበሩ ናቸው። ሮሜ ፰:፴ አክብሮት የፍቅርና የትህትና ክርስቲያናዊ ባህርይ ነው። ስለዚህ አንዳችን ለሌላው ዕውቅና መስጠትና መቀባበል ያስፈልገናል።
የእግዚአብሔርን ቃል ማክበር፣: የእግዚአብሔርን ቃል ማክበር ማለት መታዘዝ ማለት ሲሆን ተፈፃሚ መሆኑንና በህይወታችን ላይ የሚሠራ መሆኑን ማመን ያስፈልገናል።
እውነትን በፍቅር መናገር፣: እውነትን በፍቅር መናገር ለመተናነፅና ለመቀባበል ያስችላል። እውነትን በፍቅር ስንናገር በዳይም ተበዳይም አይኖርም። የማንም ክብር አይጎድልም። እውነትን በፍቅር መናገር እርስ በእርስ ቸር የመሆን ርህራሄ በትሞላ መንፈስ አንድነትን መጠበቅ ነው።