Menetsir Media ( መነፅር ሚዲያ ) on Clubhouse

Menetsir Media ( መነፅር ሚዲያ ) Clubhouse
98 Members
Updated: Apr 16, 2024

Description

ውድ የመነፅር ሚዲያ ቤተሰቦች: መነፅር አጥርቶ ማየት ያልቻልነውን ነገሮችን አጥርቶ ለማየት እንደሚጠቅመን ሁሉ በእለት ተእለት ኑሯችን ሳናይ: አሊያም በድፍረት እንዲሁም በቸልተኝነት የምንሰራቸውን ስህተቶች አጥርተን የምንወያይበት ሚዲያ ነው:: የተለያዩ አዝናኝ እና ቁምነገሮችን ይዘን በቅርብ ቀን እንገናኛለን:: እስከዛው ይሄንን የማህበራዊ መገናኛን መድረክ ለሌሎች በማካፈል ቤተሰብ ያድርጉዋቸው::

Some Club Members

More Clubs