ፀጋው በእምነት አድኖናል on Clubhouse

ፀጋው በእምነት አድኖናል Clubhouse
791 Members
Updated: Mar 21, 2024

Description

"ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን በጸጋ ድናችኋልና።"
(ኤፌ 2:5)
መከባበር: ሮሜ 12
10፤ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ በተለያየ የመረዳት ሌቨል ላይ እንዳለን የሚታወቅ ነው ነገር ግን መከባበራችንን መውሰድ የለበትም ስለዚህ በዚህ ሩም መከባበር ግዴታ ነው።🙏🙏🙏🙏
የሀሳብ ልዩነቶችን መቀበል: ብዙዎች የሚስማሙበት ሀሳብ ብቻ ትክክል ነው ብለን አናምንም ስለዚህም ከእኛ በማንኛውም ሀሳብ ተቃራኒ ሀሳቦችን ማጣጣል ወይም ማክፋፋት ሳይሆን ሀሳብን ባሀሳብ መሞገት ብቻ በቂ ነው። የሀሳብ ልዩነቶቻችን ወደተሻለ እይታ ያሳድጉናል ብለን እናምናለን።🗣🗣🗣
የሁሉ ባለስልጣን: የዚህ እሩም ባለስልጣን የእግዚብሔር መንፈስ እና ቃል ነው የትኛውም ሀሳብ ተመዝኖ የሚወድቀው በቃሉ ብቻ ይሆናል!!!🏰📖

Last 30 Records

Day Members Gain % Gain
March 21, 2024 791 +3 +0.4%
January 31, 2024 788 +3 +0.4%
December 17, 2023 785 +7 +0.9%
November 07, 2023 778 +2 +0.3%
October 07, 2023 776 +3 +0.4%
September 08, 2023 773 +6 +0.8%
August 10, 2023 767 +9 +1.2%

Charts

Some Club Members

More Clubs