ቅን ሐሳቦች on Clubhouse

ቅን ሐሳቦች Clubhouse
181 Members
Updated: Jun 24, 2024

Description

የተለያዩ ማሕበራዊ ጉዳዮችን በማንሳት ሐሳቦችን እንካፈላለን። ጠንካራ ጎኑን በመጠበቅ የሚስተካከሉ ጉዳዮችን በውይይት ለመፍታት ጥረት እናደርጋለን።

በሚነሱት ሐሳቦች ላይ ጥልቅ ልምድ ያላቸው ግለሰቦች መፍትሔ ላይ ያተኮረ ውይይት እንዲያደርጉ እንመክራለን።

ውይይታችን በሁላችንም ላይ መልካም ለውጥ እንደሚያመጣ እናምናለን። የሐሳብ ልዩነትን እናከብራለን።

"ሰው ሐሳቡን ይመስላል"

ቅን ሐሳቦች... ቅን ሐሳቦች... ቅን ሐሳቦች...
፩. ርእሱን ጠብቀው ይናገሩ።:
፪. የሌሎችን ሐሳብ ያክብሩ።:

Last 30 Records

Day Members Gain % Gain
June 24, 2024 181 +2 +1.2%
March 19, 2024 179 0 0.0%
January 29, 2024 179 +2 +1.2%
December 15, 2023 177 +2 +1.2%
November 05, 2023 175 0 0.0%
October 06, 2023 175 0 0.0%
September 06, 2023 175 +3 +1.8%
August 09, 2023 172 +2 +1.2%

Charts

Some Club Members

More Clubs